Monday, April 7, 2014

ጸሎተ ኪዳን Tselote Kidan/ Prayer of the Covenant


ክፍል ፩ ፥ የነግህ ኪዳን

1.    ለከ እግዚኦ፦
ለከ እግዚኦ ለገባሬ  ኵሉ ፥ ለዘኢታስተርኢ  አምላክ ፥ ንሰፍህ ነፍሰነ ፥ ወስብሐተ  ዘነግህ ፥ ንፌኑ  ለከ  እግዚኦ  ፥ ለጥበበ ኵሉ ኃያል  ፣ ብዙኀ ሣሕል አምላክ ሣራሬሃ  ለነፍስ፤ ንሴብሐከ ለዘእምቅድመ  ዓለም ፥ ተወልደ  እምአብ ቃል ፥ ዘባሕቲቱ ፤ በቅዱሳኒሁ፤  ዕሩፍ ኪያከ  ዘትሴባሕ እምስብሐታት  ዘኢያረምም፤ ወእምሠራዊተ  ሊቃነ መላእክት፤ ኪያከ  ዘኢተገብረ  በእድ ፣ ፈጣሬ  ኅቡአት ዘኢያሰተርኢ፣  ንጹሕ ወቅዱስ ዜናዊ  ዘነገረነ ፥ ጥበበ  ኅቡአተ  ቅድሳቲከ ፥ ወብርሃነ  ለነ  ዘኢይጠፍእ አሰፈውከነ፤ ስብሐተ ወአኵቴተ ንፌኑ ፥ ወቅድሳተ ንጹሐ፤ ንብል ንሕነ እሊአከ አግብርት ፥ ወሕዝብኒ  ኪያከ  ይሴብሑ።
        ይ. ሕ. ኪያከ ንሴብሕ  እግዚኦ፤

2.    አምላከ ብርሃን ፦
አምላከ ብርሃን ወላዴ ሕይወት ርእሱ  ለአእምሮ  ፥ ወሀ ቤ  ጸጋ  ዘእምጸጋ ፍጹም ፥ ገባሬ  ነፍስ ፥ በቋዒ  ዘጋዌ  መንፈስ ቅዱስ፤  መዝገበ  ጥበብ ረዳኢ ፣ መምህረ  ቅዱሳን ፣ ወመሠረተ ዓለም፤ ዘይትዌከፍ ጸሎተ  ንጹሐን፣ ለከ ንሰብሕ ወልድ ዋሕድ፣  ቀዳሜ  በኵር፤ ቃለ  አብ ዘለኵሉ  ዚአከ  ጸጋ  ዘወሀብከነ ፥  ለእለ  ንፄውዓከ፤ አብ ንጹሕ ፣ ዘአልቦ  ነውር፣ ዘቦቱ  ጥሪት ኀበ  ፃፄ ወቍንቍኔ ኢያማስኖ፤ ለዘበኵሉ ኅሊና ለእለ ይትዌከሉ  ብከ  ትሁብ፤ ዘያፈትዎሙ  ለመላእክት የሐውፅዎ፣ ለዘእምቅድመ  ዓለም  ብርሃን አቃቢነ  ዘኢይማስን  መዝገበ  ጽልመት እንተ  ብነ ፥ በሥምረተ  አቡከ  እብራህከ  ለነ፤ ዘአውጻእከነ እማዕምቅ ውስተ ብርሃነ፣ ወወሀብከነ  ሕይወተ  እሞት ፣ ወጸጎከነ  እምግብርናት  ግዕዛነ፤ ዘበመስቀልከ  አቅረብከነ  ፥ ኀበ  አቡከ  መልዕልተ  ሰማያት፣ በወንጌል መራሕከነ ፣ ወበነቢያት ናዘዝከነ  ፣ ዘለሊከ  አቅረብከነ ፣  አምላክ፤ አላ  ብርሃነ  ሀበነ   እግዚኦ ፥ ለከ  ለአምላክነ  ንወድስ ፥ ከመ   ወትር  በዘኢያረምም  አኮቴት፤ ንብል  ልሕነ  እሊአከ አግብርት ፥ ወሕዝብኒ  ኪያከ  ይዌድሱ፤ 
       ይ. ሕ. ኪያከ ንዌድስ  እግዚኦ

3.    ንሤልስ ለከ፦
ንሤልስ ለከ  ዘንተ  ስብሀተ  እምአፉነ ፥ ዘምስለ  መንግስትከ  ዘለዓለም፤ ኢየሱስ ወልደ  እግዚአብሔር ፥ ዘመልዕልተ  ኵሉ  ምስለ  አብ ፥ ኵሉ ፍጥረት ይሴብሐከ  በረዓድ ወበፍርሃተ  መንፈስ፤ ዘኵሉ  ነፍስ ይፈርሆ  ፥ ወኵሎሙ  ነፍሳተ  ጻድቃን ብከ  ይጼወኑ፥ ዘአዝኀንከ  እምኔነ  ማዕበላተ  ውኁዛተ  መናፍስት ዘኮንከነ፤ መርሶ  ሕይወት እሙስና  ወዘኮንከነ  ምጕያየ፤  ዘቦቱ  ተስፋ   መድኃኒት  ዘለዓለም፤  በባሕር እለ  ይትመነደብቡ  ታድኅን ፣ ወለእለ በበድው ፥ በጸጋ  ትፌውስ፣ ወለእለ  በመዋቅህት ጽኑዓን ፥ ዘምስሌሆሙ  ትሄሉ፤  ዘእማዕሠረ ሞት ፈትሐነ፤ ዘለምስኪናን ወለልሕዋን ይናዝዞሙ፤ ወለእለ  ፃመው በመስቀሉ  ይባልሕ፤ ዘኵሎ  መዓተ  ይመይጥ ወያሴስል እምኔነ ፣ ለእለ  ቦቱ  ተወከልነ። ዘነቢያት ወሐዋርያት አእኵቱከ  በኅቡዕ፣ ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ  ወንሴብሐከ፤ ከመ  ለቢወነ ብከ  ናዕርፍ በማኅደረ  ሕይወት፤ እንዘ  ንገብር ፈቃደከ፤ ሀበነ  ንሑር በትዕዛዝከ ፤ ወኵሎ እግዚኦ  በምሕረትከ  ሐውጽ ንዑሳነ  ወዐቢያነ፣ መኵንነ ውሕዝቦ፣ ኖላዌ  ወመርኤቶ፤ እስመ  ዚአከ  መንግስት ቡሩክ ፥ እግዚኦ  አምላክነ፤ ስብሐት ለአብ ፣ ወወልድ ፣ ወመንፈስ ቅዱስ፣ እምቅድመ  ዓለም  ፥ ይእዜኒ  ወዘልፈኒ  ፤ ለዓለም ወለትውልደ  ትውልድ ፥ ዘኢየኀልቅ፤ ለዓለመ ዓለም።
         ይ. ሕ. አሜን።

Friday, April 4, 2014

We are Trustees of the message of Reconciliation! በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።


፩ኛ. ቆሮ. ፭፥ ፲፱

... ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። 
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 
ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 
እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። …



2 Corint. 5: 19 to the end

So then from now on we acknowledge  no one from an outward human point of view.  Even though we have known Christ from such a human point of view,  now we do not know Him in that way any longer. So then, if anyone is in Christ, he is a new creation; what is old has passed away  – look, what is new has come!  And all these things are from God who reconciled us to himself through Christ, and who has given us the ministry of reconciliation. In other words, in Christ God was reconciling the world to himself, not counting people’s trespasses against them, and He has enthrusted us  the message of reconciliation.